Friday, August 10, 2012

AMHARIC


#1


"ወዳንተ መውረድ በጣም ከብዶኝ ነበር
የኔ ውድ ተማሪ ከሰጠኸኝ አገልግሎት
በብዙ መጠቀሜን ስንግርህ፣
'እሳቴ መሲሁ እሰኪመጣ ድረስ ይነዳል'
 በአገልግሎትህ ጠንካራ እና ጅግና ሁን፡፡

ና ናች ናችማ ናችማን ሜማን

እና በዚህ ምስጢር ልግለጽልህ ይህም፡
ሙሉ እና  ከጫፍ እስከ ጫፍ የተከመረ (ፕህ-ጻዲ-ፕህ-ጻዲ-ዩድ-ካይ)
 እና በጠንካራ አገልግሎት ትረዳዋለህ እና ምልክቱ
የታሙዝ 17 ነው እነሱ እየፆምክ አይደለም ይሉሃል"

#2

1. ደብዳቤ ከገነት
2. የመታደግ መዝሙር
3. አዲሱ መዝሙር
4. የደግነት መዝሙር
5. ቀላል-ድርብ-ሦስት እጥፍ-አራት እጥፍ የሆነው መዝሙር
6. አያት እስራኤል
7. ራባይ እስራኤል ዶቭ ኦዴስር

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.